“ሀቦም...”

ለራት አንጀራ የሚሠጣቸው ተማሪዎች አንዴ ካስፈቀዱ በኻላ በየዕለቱ ወረቀት እንዲያሳዩ አይጠበቅባቸውም ነበር:: ተራቸው ሲደር ሳህን አንስተው ደር ላይ ይቆማሉ ከዚያ ጨላፊው ሴቶቹን ሀቦም ሲላቸው እንጀራ ይሠጡታል:: ይህችን አንደተረዳሁ እንጀራ ለመብላት ሳህኔን ይዤ ጥግ መቆም ጀመርኩ:: አንዴ ካወቁህ የተፈቀደልኝ ይመስለቸዋል:: በትእግስት ሀቦም እስኪል መጠበቁን ተላመድኩት:: ያው አንጀራ ከወሰድኩ አብሮኝ ራትከሚበላው ጋር መካፈል የተለመደ ስለነበር አብሮኝ ራት ለመብላት በቋሚነት የሚጠብቁኝ ነበሩ::

Previous
Previous

“በደረት መሬት ላይ ተኛ!”

Next
Next

Staying Alive ah ah...