Caution: Blogger names and names referred in the blogs may have been altered for privacy.
"በሽታ ድንጋጤን ይፈራል"
ይትባረክ ወግደረስ አካውንቲንግ ዲግሪ- (85/86)
ገና በ፲፱፻፸፰ ዓ.ም አሥመራን ከረገጥን ስድስት ወር እንደሆነን ታመምኩ። ሀኪሞች የተጠናወተችኝ የወባ ትንኝ እንደሆነች ነገሩኝ
“በደረት መሬት ላይ ተኛ!”
ሹምዬ ተሰማ
እኔ ቦከናን የማስታዉሰዉ በሁለት ነገር ነዉ። አንዱን ዛሬ ላዉጋችሁ። ሰዓቱ በዉል ትዝ አይለኝም፣ መሸት ሸት ብሏል። በዚያ ምሽት ዶርማችን እያለን ተኩስ የሰማን ይመስለንና ለማጣራት እንወጣለን ( አራተኛ ዓመት ተማሪዎች 2ኛ ፎቅ ላይ ነበርን) ።
Staying Alive ah ah...
ሀብቴ ጀቤሳ
በ 84/85 አንድ የመስከረም ማለዳ ትንሽ ቀላ ያለ ልጅእግር ወጣት ከአስመራ አውሮፕላን ማረፍያ በሚኒ ባስ ተሳፍሮ ወደ ዪኒቨርሲቲው ሜይን ካምፓስ ሲያቀና ታየ። ያ ልጅ/ያ ሰውዬ ) ሳሙኤል አመሸ የተባለ የማሪን ባዮሎጂ የ88 ምሩቅ ነው ቢባል አሁን ማን ያምናል? ሳሙኤል የያኔ ትዝታውን እንዲህ ያወጋናል…